September 12, 2024 – DW Amharic 

2017 ዓ.ም “ግጭቶቻችንን በውይይት እና በድርድር ፈትተን፤ የዘመናት ስብራቶቻችንን በምክክርና በሽግግር ፍትሕ ጠግነን፤ በብዙ ነገሮች ራሳችንን ችለን” የምንለወጠበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የሃይማኖት መሪዎችም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን የሰላም እና የአንድነት ጥሪ አቅርበዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ