September 13, 2024 – DW Amharic 

የቀድሞው የደርግ ሊቀመንበር የኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ከልጅነት አንስቶ ዛሬ እስካሉበት የስደት ዘመን ድረስ የተጓዙባቸውን ግላዊ ታሪኮች፣ የሕይወት ገጠመኞች እና ወቅታዊና ነባር ፖለቲካዊ ግምገማዎችን -አካተዉ መንግሥቱ ኃ/ማርያም፡ የስደተኛው መሪ ትረካዎች በቅርቡ በመጽሐፍ መልክ ለአንባብያን ቀርቧል። አብዮቱ ከፈነዳ ዛሬ ልክ 50ኛ ዓመቱ!…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ