September 13, 2024 – DW Amharic 

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጻፉት ደብዳቤ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች 79 ሰዎች መገደላቸውን ገለጹ። ነዋሪዎቹ ለኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ጭምር እንዲደርስ እንፈልጋለን ባሉት ደብዳቤ “ከታጣቂዎቹ ወግነዋል” በሚል ክስ የ21 ሰዎች ቤቶች በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መቃጠላቸውን አስታውቀዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ