September 13, 2024 – DW Amharic 

በቅርቡ በቤኒሻንጉል የተከፈተው መጠለያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሱዳናዉያንን ያፈናቀለዉ የርስ በርስ ጦርነትን የሸሹ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች መኖሪያ ሆኗል። ከ50,000 በላይ ሱዳናዊያን ተፈናቃዮች ኢትዮጵያ ዉስጥ ተጠልለዋል። አትዮጵያ በአጠቃላይ አንድ ሚሊዮን ስደተኞችን በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። 3.5 ሚሊዮን የዉስጥ ተፈናቃዮችም አልዋት።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ