September 13, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ውል መደበኛ ሥምምነት ሆኖ እንደሚፈረም የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢሳ ካይድ ለዲፕሎማቶች ተናግረዋል። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የግብጽ ወታደሮች በሶማሊያ መሠማራት ለሶማሊላንድ አሳሳቢ ብለውታል። ሶማሊላንድ በሐርጌሳ የሚገኝ የግብጽ ባሕላዊ ቤተ-መጻህፍት ዘግታ ሠራተኞቹ በ72 ሰዓታት ለቀው እንዲወጡ አዛለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ