September 13, 2024 – DW Amharic

የዘንድሮ አዲስ ዓመት በፆም ቀን መዋሉ በተለይ የኦርቶዶክስ ክርስትና በሚከተሉ አማኞች ዘንድ በዓሉን አንድ ወት በሆነ የእርድ ስነስርዓት ለመፈፀም አላስቻላቸውም። አንዳንዶቹ በዋዜማው እርድ ሲያከናውኑ፣ ሌሎች ደግሞ በበዓሉ ቀጣይ ቀን ዛሬ እርድ ፈፅመዋል፣ ብዙዎቹ ደግሞ ከቅዳሜ ጀምሮ እርድ ለማከናወን ቀጠሮ የያዙ ናቸው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ