September 13, 2024 – DW Amharic 

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም የትግራይ ፖለቲከኞች ችግሮቻቸውን በሰላም እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ። የቀድሞው የህወሓት ከፍተኛ አመራር የተፈጠረው የፖለቲካ ልዩነት ሰላም ሊያደፈርስ እንደማይገባ ገልጸዋል። የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች የጊዚያዊ አስተዳደሩን ተግባራት የመከልከል ኃላፊነት እንደሌላቸው አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ