September 14, 2024 – DW Amharic 

የ2016ዓም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 684,205 ተማሪዎች መካከል ያለፉት 36,409 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ቁጥሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ አሁንም አነስተኛ የሚባል ነው። ችግሩ የቱ ጋር ነው ያለው? ለዚህስ ምክንያት እና መፍትሔው ምን ይሆን?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ