September 14, 2024 – DW Amharic 

በኢትዮጵያና ሶማልያ መካከል እየተባባሰ የመጣዉ ዉጥረት አሳሳቢ ነዉ ሲል ዓለምአቀፍ የግጭት ጉዳዮች ዙርያ የሚሰራዉ ክራይስግሩፕ አስታወቀ። ቡድኑ እንዳስታወቀዉ ኬንያና ቱርክ ሁለቱን አገሮች ለማደራደርና ውጥረቱን ለመቀነስ ሲደረጉ የነበሩት ጥረቶች እስካሁን ውጤት አለማምጣታቸዉ ዉጥረቱን አሳሳቢ ያደርገዋል፤ የውጭ ኃይሎችንም የሚጋብዝ ሁኗል ብሏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ