September 16, 2024 – DW Amharic 

ቱርክ ሁለቱን ሐገራት ለማስታረቅ እየጣረች ነዉ።የሶማሊያና የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት በቱርክ ሸምጋይነት የሚያደርጉት ድርድር ለሶስተኛ ዞር እንደሚደረግ ሲጠበቅ፣በዐባይ ዉኃ አጠቃቀም ሰበብ ለምዕተ አመታት ከኢትዮጵያ ጋር የምትወዛገበዉ ግብፅ ባለፈዉ ነሐሴ ለሶማሊያ ጦር መሳሪያ ማስታጠቅ ጀምራለች።ሶማሊያ ዉስጥ 10ሺሕ ወታደር ለማስፈር አቅዳለችም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ