September 17, 2024 – DW Amharic

ከሽረ ያነጋገርነው በቦታው የነበረ ወጣት “የግዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንትን ‘ባንዳ፣ ሌባ’ የሚሉ ነበሩ። በሌላ በኩል ደግሞ በአብዛኛው ወጣቶች የሆኑ ‘ጌታቸው ጀግና’ እያሉ ድጋፍ የሚሰጡም ነበሩ። በዚህ መሃል ከፍተኛ ድምፅ ጩኸት ነው የተፈጠረው። መደማመጥ ጠፋ። በአጠቃላይ ሰው ለሁለት ነው የተከፈለው” ሲል የታዘበው ነግሮናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ