September 17, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ከተቀረው ዓለም ሰባት ዓመታት ከመንፈቅ ገደማ ወደ ኋላ የምትቀርበት የዘመን ቀመር 2017 ላይ ደርሶ እነሆ 2016 አሮጌ ሆኖ ለአዲሱ ዓመት ተሸጋገረች ። በእርስ በርስ ግጭት ጦርነት ውስጥ ያለችው ሀገር ከአንዱ የግጭት ጦርነት ምዕራፍ ወደ ሌላው እየተሸጋገረች ዓመታቱም ሂያጁ ለመጪው እየለቀቁ ቀጥለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ