September 18, 2024 – DW Amharic 

ላለፈው አንድ ዓመት የተረጋጋ መስሎ ከገጠር ወደ ከተማ የተሰደዱ አርሶአደር ተፈናቃዮችንም ወደ ቀዬያቸው መመለስ በተጀመረበት ኪረሙ ወረዳ አሁን አሁን ግጭቶች የማገርሸት አዝማሚያ እያሳዩ ነው የሚሉት አስተያየት ሰጪው የአከባቢው ነዋሪ፤ ሰራተኞቹ ይጓዙበት በነበረው ስሬዶሮ በምትባል አነስተኛ ከተማ በቅርቡም ሰዎች መገደላቸውን አንስተዋል፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ