September 18, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል በጎርፍ፣ መሬት መንሸራተትና በከባድ ዝናብ ምክንት 49 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል፣ ከ6ሺህ 360 በላይ የሚሆኑት ሰዎች ደግሞ ተፈናቅለዋል፣ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን እንዳመለከተው ከ27 500 በላይ በሚሆኑት ነዋሪዎች ላይ ደግሞ በአደጋዎቹ ንብረታቸው የወደመባቸው ናቸው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ