September 18, 2024 – DW Amharic 

ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት እና ዴሞክራሲ፣የትግራይ ነፃነት ፓርቲ፣ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ እና ባይቶና በጋራ መግለጫቸው እንዳሉት የትግራይ የፀጥታ ሐይሎች በሲቪል አስተዳደር ስር ሆነው፣ በገለልተኛነት መንቀሳቀስ ሲገባቸው፥ በአንድ ፓርቲ ውስጣዊ መሳሳብ ቀጥታ በመግባት፥ መጥፎ ሁኔታ ላይ ያለው የትግራይ ፖለቲካ ይበልጥ እያወሳሰቡት ነው ሲሉ ወቅሰዋል…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ