September 18, 2024 – DW Amharic 

2016 ዓ.ም. ጥቂት የማይባሉ የተፈጥሮ አደጋዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ተከስተዋል፤ የበርካቶችን ሕይወት ነጥቀዋል፤ ሚሊየኖችንም ደግሞ ከመኖሪያ ቀያቸው አፈናቅለዋል። ይህ ብቻም አይደለም በዚሁ ዓመት የወባ በሽታ ባለፉት ዓመታት ከነበረው ይዞታ በተለየ መልኩ ተባብሶ መስፋፋቱም ተነግሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ