September 18, 2024 – DW Amharic 

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ጀርመንን በመጎብኘት የመጀመሪያ ንጉሠ ነገሥት አጼ ኃይለ ሥላሴ በጀርመናውያን ዘንድ ያተረፉት መወደድና ክብር ለህዝባቸውም ተርፎ ነበር። ያኔ ጀርመን የሚመጣ ኢትዮጵያዊ ከንጉሱ ሀገር በመሆኑ ብቻ ይከበራል። የዛሬን አያድርገውና ያኔ ጀርመናውያን ኢትዮጵያውያንን በጥሩ ዓይን የሚያዩበት ወቅት ነበር።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ