September 19, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋዎች ለከፋ የምግብ እህል እጥረት መጋለጣቸውን ዐሳወቁ ። መንግስት የአቅርቦት ችግር እንዳለበት አመልክቷል ። ሰዎች በርሐብ እየሞቱ ነው፣ ለልመናም የወጡ ተፈናቃዮች እንዳሉም ተነግሯል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ