September 19, 2024 – DW Amharic 

ትናንትና በመከላከያ እና ፋኖ መካከል ውጊያ ሲካሄድባት ነበር የተባለችው የጎንደር ከተማ ዛሬ የተኩስ ድምፅ እንደማይሰማባት ተገለጠ ። ሆኖም መደበኛ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ወደ ቀድሞው ሁኔታቸው እንዳልተመለሱ ነዋሪዎች ተናግረዋል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ