September 19, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት ባለባቸው አከባቢዎች የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦቶችን ማከናወን ፈታኝ እንደሆነበት የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ዐሳወቀ፡፡ ኢትዮጵያ ጦር መሣሪያ ላላነገቡ ሰላማዊ ሰዎች የርዳታ ተደራሽነት ብርቱ ፈተና ውስጥ ከሚገኙባቸው አከባቢዎች አንዱ መሆኑኗም ተገልጧል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ