September 19, 2024 – DW Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከዳግመኛ የመግደል ሙከራ ከተረፉ በኋላ የወደፊት የደሕንነታቸው ሁኔታ አነጋጋሪ ሁኗል ። የድያ ሙከራ በተደረገበት የጎልፍ መጫወቻ ሥፍራቸው ያለው ደሕንነት ምን ያህል ጥብቅ መሆኑን ጠባቂዎቻቸውን ጠይቀዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ