September 19, 2024 – DW Amharic 

ራሱን እስላማዊ መንግሥት በማለት የሚጠራው ቡድን፤ በእንግሊዝኛ ምህጻሩ (IS) ቀድሞ ከነበረባቸው ስፍራዎች ተሸንፎ ቢባረርም በሶማሊያ ግን እየተጠናከረ መምጣቱ ተገልጧል ። የሱማሌና ሌሎች መንግስታት በጋራና በተቀናጀ ርምጃ እንቅስቃሴውን እንዲገድቡም ዓለማቀፉ ጥሪ ተላልፏል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ