September 19, 2024 – DW Amharic 

በሊባኖስ ባለፈው ማክሰኞ በአነስተኛ የኤሌክትሮኒክስ መልክት ማስተላለፊያ መሳሪይዎች ወይም ፔጀርስ፤ በትናንትናው ዕለት ደግሞ በመገናኛ የእጅ ሬዲዮኖችና ኮምፕዩተሮችና መኪናዎች ጭምር በደረሱ ፍንዳታዎች እስካሁን 32 ሰዎች ሞተዋል፤ 3,500 የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ