September 20, 2024 – DW Amharic 

በ2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚን መሰረተ ልማት ለመዘርጋት ከአንድ ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር መመደቡን የኢትዮ-ቴሌኮም አስታወቀ። ኩባንያው የኔተዎርክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ጥራት ላይም በዚህ ዓመት አተኩሮ እንደሚሠራ አሳውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ