September 20, 2024 – DW Amharic 

የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ጋር በቀጣናዊ ሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን ተወያይተዋል። ኢጋድ በሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር ላይ ግልጽ አቋም እንዳለውና ይህም የድርጅቱ አባል ሃገራት እና መንግሥታት መሪዎች ያረጋገጡት መሆኑን ዋና ጸሐፊው ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ