September 21, 2024 – DW Amharic 

የመሬት ናዳው ትናንት ጠዋት 6 ሰዓት ግድም በቡኖ በደሌ ዞን ዴዴሳ ወረዳ ነው የደረሰው፡ከፊል ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራባዊ የኢትዮጵያ አከባቢዎችን ከመሃል የአገሪቱ አከባቢዎች ጋር የሚያገናኘውን አውራ የአስፓልት መንገድን ለሁለት የከፈለው የመሬት ናዳው የደረሰው ሰሞኑን በተከታታይ በጣለው እጅግ ከባድ ዝናብ ምክንያት ሳይሆን እንዳልቀረ ተነግሯል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ