September 21, 2024 – DW Amharic 

እንግዶቻችን ትግራይ ክልል ውስጥ በ 2016 ዓም የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛውን ነጥብ ያስመዘገቡ ሁለት ተማሪዎች ናቸው። ሁለቱም ተማሪዎች የአንድ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲሆኑ በዚህ ትምህርት ቤት ከአንድ ተማሪ በቀር ሁሉም ተማሪዎች አልፈዋል። ይህን ትምህርት ቤት ምን ልዩ እንደሚያደርገውም ጠይቀናል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ