September 21, 2024 – DW Amharic 

ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገጠሙትን ፍጥጫ በድርድር ለማስወገድ የምትጥረዉ ቱርክ የሃገራቱን ባለሥልጣናት በድጋሚ በተናጥል ለማነጋገር ማቀዷ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና የፋኖ ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ዉስጥ በገጠሙት ዉጊያ፤ ግብፅና ኤርትራ የጠበቀ ትስስራቸዉን ለማጠናከር የያዙት እቅድ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ