September 21, 2024 – DW Amharic 

የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የግንኙነት መሻከርን ለማርገብ በቱርክ አሸማጋይነት የተጀመረው ጥረት የት ሊደርስ ይችላል? ተጨባጭ ውጤት የሚኖረው ነው ? የሚለውን ለአለም አቀፍ ሕግ እንዲሁም የጅኦ ፖለቲካ ተንታኞች ደጋግመን ጠይቀናል። ሁሉም የሚስማሙበት አንድ ነገር የቱርክ የገለልተኝነት ጉዳይ ነው።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ