September 21, 2024 – DW Amharic 

አንድ ሊትር ቤንዚን በቤንዚን ማደያ 83 ብር እየተሸጠ በሕገ-ወጥ መንገድ ተመሳሳይ መጠን ያለውን ቤንዚን ከ150 ብር በላይ ገዝቶ መስራት ለባለንብረቶቹ አትራፊ እንዳልሆነ ተናግራል፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ፋንታው ፈጠነ ለቤንዚን እጥረት የክልሉ የፀጥታ እጦት በነዳጅ ጫኞች ላይ ተፅዕኖ መፍጠሩን ዘርዝረዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ