September 24, 2024 – DW Amharic 

አንዳዶች የሐገራት መሪዎች ኒዮርክ ቅምጥል ሆቴሎች ዉስጥ የሚንደላቀቁ፣ የሚቀብጡ፣ የሚገባበዙበት ዓመታዊ ድግስ ይሉታል።መሪዎች ላጭር ጊዜም ቢሆን ለዓለም የልባቸዉን የሚናገሩበት አጋጣሚ የሚሉትም አሉ።የደካማ-ድሆቹ ሐገራት መሪዎች የኃያላን-ሐብታሞቹን ድጋፍና ርጥባን ለማግኘት የሚሻሙበት ሥብሰባ ነዉ ባዮችም አሉ።ሌሎች ሌላ።ጉባኤዉ ሁሉንም ነዉ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ