September 24, 2024 – DW Amharic 

ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል፣ ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤን፥ ስልጣን ለመጠቅለል በማቀድ፣ የቆየ ቂም በመወጣት እና ሌሎች ከዚህ በፊት በይፋ ያልተሰሙ መረጃዎች በመግለፅ ሲተቹ ተደምጠዋል። ዶክተር ደብረፅዮን እርሳቸው የሚመሩት ህወሓት፣ ሰላም የማይፈልግ አድርጎ የማቅረብ የተሳሳተ ፍረጃ ከትግራይ ባለስልጣናት በኩል እየቀረበበት መሆኑ

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ