September 24, 2024 – DW Amharic 

በአንድ ወቅት የኮድ – 2 የግል ተሸከርካሪዎች በፈረቃ እንዲንቀሳቀሱ የሚል ውጥን በበርካቶች ቅሬታ ባነሳበት በአዲስ አበባ ከተማዋ አሁን ደግሞ ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ የትራፊክ መጨናነቆችን ለመቀነስ የተወሰኑ የከተማዋ መስመሮች ለብዙሀን ትራንስፖርት አግልግሎት ብቻ ክፍት እንዲሆኑ የሚል ውሳኔ ብቅ ብሎ ነበር።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ