September 25, 2024 – DW Amharic 

ባለፈው 2016 ዓ.ም. የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት ከቀጠፉ ፓለቲካዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውሶች ባለፈ፣ የተፈጥሮ አደጋዎችም የብዙዎቹን ሕይወት ነጥቀዋል። በተለይም በአገሪቱ እየተገነቡ ያሉ መሠረተ ልማቶች በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍ መጥለቅለቆችን ታሳቢ ያደረጉ አለመሆናቸው በባለሞያዎች በተደጋጋሚ ይገለጣል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ