September 25, 2024 – DW Amharic 

ለተራዘመ ጊዜ በጸጥታ ችግር ውስጥ ከቆዩት የምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የተወሰኑ ወረዳዎች ውስጥ ከዚህ መስከረም ወር መጀመሪያ አንስቶ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎሉን ያነጋርናቸው ነዋሪዎች ተናረግዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ