September 25, 2024 – DW Amharic 

ከጦርነቱ መቆም በኃላ ወደቀዬአችን እንመለሳለን የሚል ተስፋ በተፈናቃዩ የነበረ ቢሆንም፣ በተደጋጋሚ በመንግስት የተገባላቸው ቃል ሳይፈፀም ቀርቶ አስቸጋሪ ሕይወት በመጠልያዎች ለመግፋት መገደዳቸው እኚህ አባት ይናገራሉ። እንደ ተፈናቃዩ ገለፀ የክልሉ መሪዎች የተፈናቃዩ ችግር ለመፍታት ከመስራት ይልቅ “በስልጣን ሽኩቻ ተጠምደዋል” በማለት ይወቅሳሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ