September 25, 2024 – DW Amharic 

እንደ ኃላፊው እድሜያቸው ከ4 እስከ 6 ዓመት የሆናቸውን አንድ ሚሊዮን 760 ህፃናትን ለመመዝገብ ታቅዶ የተመዘገቡት 324 ሺህ ያክሉ ናቸው፡፡ ከ1ኛ ክፍል እስከ 8ኛ ክፍል 4 ሚሊዮን 800ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ቢባልም ባለፉት 20 ቀናት የተመዘገቡት ግን ከ1 ሚሊዮን 300ሺህ እንደማበልጡ ተናግረዋል፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ