September 25, 2024 – DW Amharic

FDP ከSPD እና ከአረንጓዴዎቹ ፓርቲዎች ጋር የሚያቀራርቡት ጥቂት ጉዳዮች ብቻ ናቸው። በዚህም FDP በበርሊኑ ጥምር መንግሥት ውስጥ መቀጠል አለመቀጠሉ እያነጋገረ ነው። ፓርቲው ከጥምሩ መንግሥት እንዲለቅ የሚወተውቱት የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር ጥምረቱ እስከ መጪው ገና ይቀጥላል ብለው አያምኑም ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ