October 9, 2024 – DW Amharic
የትግራይ ኃይሎች፦ በክልሉ ውስጥ ያሉ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች በሕዝብ ዘንድ መረባበሽ ፈጥረዋል አሉ ። በዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ሊቀመንበርነት የሚመራው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) እና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል ያለው ፍጥጫ አልረገበም ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ