October 9, 2024 – DW Amharic 

ካለፈው ሐሙስ ጀምሮ በአማራ ክልል አብዛኛው አካባቢዎች የመጓጓዣ አገልግሎት በመቋረጡ ኅብረተሰቡ ለተለያዩ እንግልቶች መዳረጉን ገልጧል ። በተለያዩ ከተሞች ነዋሪ የሆኑ አስተያየት ሰጪዎች ለዶይቸ ቬለ እንደተናገሩት ከሆነ፦ በተለይ ለህክመና የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች መታከም አልቻሉም ብለዋል፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ