October 9, 2024 – Konjit Sitotaw

ሰሜን ሸዋ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር በምንጃር እና በረኸት ወረዳዎች በእያንዳንዳቸው ለአራት ቀናት ውጊያ ላይ ናቸው።
የአማራ ፋኖ በጎጃም ደግሞ ዛሬ የዓባይ ምንጭ የሆነችውንና የብልጽግና ሰራዊት ብዙ ግፍ የፈጸመባትን ሰከላ-ግሽ ዓባይ መቆጣጠሩን ገልጿል።
የፋኖ ኃይሎች ትናንት ደጋ ዳሞት ፈረስ ቤት ከተማ መግባታቸው ይታወቃል።
በጎጃም ዳንግላ እና አሽፋ መገንጠያ አካባቢዎች ደግሞ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ይገኛል።
ከ23ኛ ክ/ጦር 3ኛ ጎጃም አገው ምድር የማረካቸው መሳሪያዎች እና ቁሳቁስ ዝርዝር ደርሶናል !
30 ሚሊዮን ጥሬ ብር
1ዲሽቃ
4ስናይፐር
7ብሬን
180 ክላሽ
4 ተሽከርካሪ
60 ምርኮኛ
ገቢ ሆኗል !