October 10, 2024 – DW Amharic 

ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ