በአማራ ክልል ያለው ጦርነት በሰላምና በድርድር እንዲቋጭ የክልሉ የሰላም ምክር ቤት ዳግም ጠየቀ። ምክር ቤቱ ሁለቱም ኃይሎች የህብረተሰቡ ስቃይና እንግልት እንዲያበቃ ለድርድር ቅድሚያ እንዲሰጡ ጠይቋል ። የሰላም ጥረቱ አሁንም እንዳልተሟጠጠ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ያየህይራድ በለጠ ለዶይቼ ቬሌ ገልጸዋል፡፡…