October 11, 2024 – DW Amharic 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸው ቅሬታዎች አሁንም ምላሽ አለማግኘታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡ በተለይም በክልሉ ሃድያ ዞን ደሞዝ በወቅቱ አይከፈልም ቢከፈልም እስከ ግማሽ ተቆራርጦ እንደሚደርሳቸው የጠቀሱት መምህራኑ በዚህም ለከፋ የኑሮ ችግር መዳረጋቸውን ተናግረዋል ፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ