October 11, 2024 – DW Amharic
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ወቅታዊ ግንኙነት “ሰላማዊ” ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለፁ። የአዲስ አበባ እና የአስመራ ግንኙነት “በነበረበት ሁኔታ እንደቀጠለ ነው” ያሉት ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው “ሁለቱ ሀገራት መልካም ጉርብትና እና ወዳጅነት አላቸው” ሲሉ በዛሬው መግለጫቸው ተናግረዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ