October 11, 2024 – DW Amharic 

የምስራቅ አፍሪካ ውስጥ የነገሰው ውጥረት አባባሽ ሁነቶችን እያስተናገደ መስሏል፡፡ ትናንት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ኤርትራ አስመራ መድረሳቸው እና የግብጽ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታ አልሲሲን ጨምሮ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የሶስትዮሽ ውይይት ማድረጋቸው በሰፊው እየተዘገበ ነው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ