October 12, 2024 – DW Amharic
የወጣቶች ዓለም ዝግጅት እንግዳችን ስለ ግል ታሪካቸው እና ተሞክሮዋቸው መጽሐፍ የጻፉ አንድ ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው። እኝህም ሰው ዋና አላማቸው ወጣቶች ታሪካቸውን እንዲጽፉና መጽሐፍ እንዲያነቡ ማበረታታት እንደሆነ ነግረውናል። በተለያዩ ሃገራት የትምህርት እድል አግኝተው ስለተማሩም ጠቃሚ ናቸው ያሏቸውን ምክሮች ለወጣቶች በመጽሐፋቸው አስፍረዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ