October 12, 2024 – DW Amharic
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ወባ በሽታ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ በተለይ ቡሌን እና ድባጤ በተባሉ ወረዳዎች ውስጥ በስፋት ስርጭቱ መኖሩን የጤና ጣቢያ ባለሙያዎች ተናግረዋል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ