October 13, 2024 – DW Amharic
ከሰሐራ በርሐ በታች የሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት በዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የሚኖራቸው ሦስተኛ ተወካይ ጥቅምት 22 ይፋ እንደሚሆን የአበዳሪው ተቋም ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂዮርጂየቫ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። በተቋሙ ለአፍሪካ አንድ ውክልና ሲጨመር የአይኤምኤፍ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ የመቀመጫዎች ቁጥር ወደ 25 ከፍ ይላል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ