October 15, 2024 – VOA Amharic 

በሰሜን ሊባኖስ ቢያንስ 22 ሰዎችን በገደለው የእስራኤል የአየር ጥቃት ላይ ምርመራ እንዲካሄድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ቢሮ ዛሬ ማክሰኞ ጥሪ አድርጓል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት  ቢሮ ቃል አቀባይ ጄርሚ ሎሬንስ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በ”አይቶ”  መንደር በሰኞ ዕለቱ ጥቃት ከተገደሉት መካከል 12 ሴቶች እና 2 ህጻናት እንደሚገኙበት  ተቋማቸ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ